የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ የዋጋ ንረትን ለማሻሻል በሚቀጥሉት ግዜያት የመንግሰት እቅድን በሚመለከት፡-
• ምግብን በበቂ ደረጃ ማምረት
• የተመረተውን ማሰራጨት
• የቤት ክራይ የምቀንስበት ስራን መስራት
• የትራንስፖርት ወጭን ለመቀነስ በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ አውቶቡሶችን በማበራከት ቢያንስ በአዲስ አበባ ውስጥ አገልግሎት ማስጀመር
• የትምህርት ቤት ምገባ መርሃ-ግብር ማጠናከር እና
• ገቢን በማሻሻል የኑሮ ውድነት ፈተናን ለመቀነስ በትኩረት የሚስራ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር መረጃዎችን ለማግኘት