ኮሪደር አስተዳደር ባለስልጣን ስምምነት በአባል ሀገራቱ ተፈረመ።
ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ሱዳን እና ኡጋንዳን በአባልነት የያዘው የደሱ ኮሪደር አስተዳደር ባለስልጣን ስምምነት በአባለ ሀገራቱ ተፈረመ።
ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ሱዳን እና ኡጋንዳን በአባልነት የያዘው የደሱ ኮሪደር አስተዳደር ባለስልጣን ስምምነት በአባለ ሀገራቱ ተፈረመ።
የካቲት 12/2018ዓ.ም (ትሎሚ):- የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ተጠሪ ተቋማት አመራሮች በተገኙበት የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት እቅድ አፈፃፀም የተገመገመ ሲሆን አፈጻጸሙ አበረታች መሆኑ ተገልጿል።
ጥር 26/2018 ዓ.ም (ትሎሚ)፡- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በምክር ቤቱ ተገኝተው ማብራሪያና ምላሽ በኢትዮዽያ ነዳጅ መሸጫ ዋጋ ከሌሎች አፍሪካ ሀገሮች ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
ከጥነት የተላለፈው ማንኛውንም ግጭት በንግግር ሳይሆን በሃይል ለመፍታት መሞክር ያልተላቀቀን የውስጥ የባንዳነት አመል የጠላቶቻችን ዘመን የማይሽረው ያልተቋረጠው ትግል፤ ኢትዮጵያ ካደገች አንችላትም ከሚል የሚመነጭ ስጋት መሆኑን የጠቆሙ ሲሆን የውጭ ጠላቶች ኢትዮጵያ በልማት ላይ አተኩራ እንዳትሰራ ሰላም እንዳ
ከኤክስፖርት 4.4 ቢሊዮን ብር የውጭ ምንዛሬ ለማግኘት መታቀዱን በ6 ወራት ውስጥ 5.1 ቢሊዮን ዶላር መገኘቱን እና ከዕቅዱ 120% በ6 ወራት ውስጥ የውጭ ምንዛሬ መገኘቱን በምላሻቸው ወቅት አንስተዋል፡፡
• ምግብን በበቂ ደረጃ ማምረት • የተመረተውን ማሰራጨት • የቤት ክራይ የምቀንስበት ስራን መስራት • የትራንስፖርት ወጭን ለመቀነስ በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ አውቶቡሶችን በማበራከት ቢያንስ በአዲስ አበባ ውስጥ አገልግሎት ማስጀመር • የትምህርት ቤት ምገባ መርሃ-ግብር ማጠናከር እና • ገቢን በማ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)በምክር ቤቱ ተገኝተው የመንግሥትን የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት የሚያቀርቡና ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎችም ማብራሪያና ምላሽ እንደሚሰጡ ይጠበቃል፡፡
የኢትዮጵያ መንግሥት የጀመራቸው የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች (Economic Reform) ተጨባጭ ውጤቶችን እያስመዘገቡ ይገኛሉ ሲሉ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል።
በበጀት ዓመቱ 9.2 አድገት ለማስመዝገብ በእቅድ መያዙን የጠቆሙ ሲሆን በ6 ወራት አፈፃፀም በመነሳት በበጀት ዓመቱ 10. 2 እድገት ለማምጣት ማሻሸያ መደረጉን እና ከ IMF 9.3 እድገት ትንበያ ጋር ተቀራራቢ መሆኑን በማመለከት በሁሉም ዘርፍ ከፍተኛ ውጤት መመዝገቡን ተናግረዋል፡፡
ጥር 26/2018 ዓ.ም (ትሎሚ)፡-6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ባለፉት ስድስት ወራት የኢትዮዽያ አየር መንገድ 10.7 ሚሊየን መንገደኞች ማጓጓዙን ገልጸዋል፡
ጥር 5/2018 ዓ.ም(ትሎሚ):-የትራንስፓርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ክቡር ዶ/ር አለሙ ስሜ እና የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ እና የአድዋ ድል ከፍተኛ ሜዳይ ተሸላሚ ክቡር ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ በተገኙበት የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ለኢትዮጵያ አየር ሀይል ም/አዛዥ ለከባድ ጥገና ማዕከል እ
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ፣ መሰረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት የአሰራር ስርዓቱን ለማዘመን ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሆነ ገለጸ።
የኢትዮጵያን የሎጂስቲክስ ዘርፍ ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር አዲስ የብቃት ማረጋገጫ ማዕቀፍ ዝግጅት እየተደረገ ነው።
የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታን በማጠናከር የብልጽግና ትልሞችን ዕውን የማድረጉ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ።
የትራንፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አለሙ ስሜ የአለም አቀፉ የጭነት አስተላላፊዎች ፌዴሬሽን ዋና ዳይሬክተር ስቴፈን ግራበር ጋር በጉዳዩ ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡
ጥር 19/2018 ዓ.ም (ትሎሚ):-የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ለማስፋፋት ልምድና የተሞክሮ ልውውጥ ወርክሾፕ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
ክቡር ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው በዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ከጃንዋሪ 1፣ 2026 ጀምሮ ለሶስት ዓመታት በፕሬዝዳንትነት የተመረጡት የጃፓኑ ቶሺዩኪ ኦኑማን በአመራርነት ዘመናቸው ከአፍሪካ አቪዬሽን ጋር በትብብር እንደሚሰሩ እና የአፍሪካን ተሳትፎ እንደሚጨምሩ እና ጥያቄዎች እንደሚመልሱ አምናለሁ
ዘላቂ የአቭዬሽን ነዳጅ (SAF) ማልማት በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ የተደረገው የአዋጭነት ጥናት ግኝት እና የቢዚነስ እቅድ ለባለድርሻ አካላት ይፋ ተደረገ
በኢትዮጵያ ውስጥ ዘላቂ የ አቭዬሽን ነዳጅ (SAF) ለማልማት በተካሄደው የአዋጭነት ጥናት ግኝት እና የቢዚነስ እቅድ ላይ የባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ ውይይት ተካሄዷል ።
ህዳር 19/2018 ዓ.ም (ትሎሚ):- የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ክቡር ዶ/ር አለሙ ስሜ 20ኛውን የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ቀን በድምቀት ሲከበር ኢትዮጵያ የጥንካሬዋ ምንጭ ህብረቷ መሆኑን ገልፀዋል።
ጥቅምት 7/ቀን 2018 ዓ.ም(ትሎሚ) የአፍሪካ ማሪታይም ኮንፈረስ በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል -Africa the next frontier of global crewing- በሚል መሪ ለሁለት ቀናት ተካሂዶ ትናንት ተጠናቋል።
ከጥቅምት 4/2018 ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች ሲካሄድ የቆየዉ የአፍሪካ ኢ- ሞቢሊቲቲ ሳምንት 2025 በስኬት ተጠናቅቋል ።
የአቀባበሉ መርሃ-ግብር ላይ የተገኙት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዲኤታ ክቡር አቶ በርኦ ሐሰን ከናይሮቢ ተነስተው በየመንገዱ የሚያጋጥማቸውን ተግዳሮቶችን ሁሉ በማለፍ በኤልክትሪክ ተሽከርካሪ ረጅም መንገድ መጓዝ እንደሚቻል ያሳዩትን ቡድኖች አድንቀዋል።
አፍሪካ ኢ-ሞቢሊቲ ሳምንት 2025 ጉባኤ አዲስ አበባ በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮምሽን (UNECA) ስብሰባ አዳራሽ ተጀምሯል።
በምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) አዘጋጅነት ለሁለት ቀናት የሚቆይ በብሉ ኢኮኖሚ ላይ ያተኮረ አገራዊ አውደ ጥናት በኢትዮጵያ -አዲስ አበባ ዛሬ በይፋ ተከፍቷል።
ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (ትሎሚ)፦ ከግል አየር ትራንስፖርት ኦፕሬተሮች ጋር በተዘጋጀ የውይይት መድረክ ላይ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አለሙ ስሜ የግል አየር ትራንስፖርት ኦፕሬተሮች በስፋት እንዲገቡ መንግስት አስፈላጊውን ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል ብለዋል፡፡
ነሐሴ19/2017 ዓ.ም (ትሎሚ)፦ በኢትዮጵያ መንግስትና በአለም ባንክ ስምምነት ወደ ተግባር የገባው የአፍሪካ ቀንድ ቀጠናዊ የኢኮኖሚ ኮሪደር ፕሮጀክት (Horn of Africa Initiative Regional Economic Corridor Project) ስትሪንግ ኮሚቴ የፕሮጀክቱን የ2017 ዓም አፈጻጸም ገምግሟል፡፡
ነሐሴ15/2017 ዓ.ም (ትሎሚ)፡- የትራስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ክቡር ዶ/ር አለሙ ስሜ የሀገሪቱን የሎጂስቲክስ አፈጻፀም ለማሻሻል እና በዘርፉ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት ከትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ኦፕሬተሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡
ነሐሴ 12/2017 (ትሎሚ )፦የትራስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት“በመትከል ማንሰራራት” በሚል ሐሳብ በአፋር ክልል የአረንጓዴ አሻራ እና የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አከናውነዋል።
የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት በአፋር ክልል፣ ሰመራ ከተማ አረንጓዴ ዐሻራን ጨምሮ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አከናውነዋል።
ለአረንጓዴ አሻራ እና ክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ ከትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የመጡ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች አፋር ክልል ሰመራ ሲደርሱ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
ነሃሴ 8/2017 ዓ.ም (ት.ሎ.ሚ):-የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ሀገር አቀፍ የሴክተር ጉባኤ የ2017 በጀት ዓመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ መድረክ በአሶሳ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
ግንቦት 25/2017 ዓ.ም (ትሎሚ)፦የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አዲስ አርማ /ሎጎ/ ይፋ አድርጓል።
በፎረሙ ላይ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አለሙ ስሜ፣ የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው እና የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የኢትዮጵያ 2025 አቪዬሽን ፎረም በኢትዮጵያ አዘጋጅነት በአዲስ አበባ
የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ተጠሪ የሆኑ ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት ተስፋ ሰጭና አበረታች ስኬቶች መምጣታቸውን ትናንት ተገምግሟል፡፡
Brazilian aircraft manufacturer Embraer has expressed keen interest in exploring investment opportunities across Ethiopia’s growing aviation sector.
ሚያዝያ 14/2017 ዓ.ም (ትሎሚ)፡- የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዓለሙ ስሜ ቦይንግ የአፍሪካ ቢሮውን በአዲስ አበባ መክፈቱ ዓለማቀፋዊ ራዕያችንን ለማሳካት ወሳኝ እርምጃ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማችን ያለውን የትራንስፖርት ችግር የሚያቃልሉ 100 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ አውቶቡሶችን በመንግስት እና ግል አጋርነት ወደ አገልግሎት ባስገባበት መርሃ ግብር ላይ የተገኙት የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክ ሚኒስትር ዶ/ር አለሙ ስሜ መልዕክት አስተላልፈዋል::
The minister disclosed this when he received the representatives of Shanghai Launch Design Automotive Company in his office.
የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዓለሙ ስሜ ለበርካታ ዓመታት ሊመነዘር የሚችል ለበርካታ ዓመታት ሊመነዘር የሚችል ውጤት በሰባት ዓመታት ብቻ የተመዘገበው ኢትዮጵያ ብቃት ያለው መሪ ስላገኘች መሆኑን ተናግረዋል፡፡
የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የአውቶቡስ ማቆሚያ ተርሚናል ግንባታዎች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ ክትትልና ድጋፍ እየተደረገ ይገኛል፡፡ መጋቢት 12/2017 ዓ.ም (ትሎሚ) ፡- ግንባታቸው በመጠናቀቅ ላይ የሚገኙ የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የአውቶቡስ ማቆሚያ ተርሚናል ግንባታዎች በፍጥነት
አዲስ የሚገነባው አለም አቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት የሀገራችን ስትራቴጂክ ፕሮጀክት ነው፡፡” ክቡር ጠቅላይ ሚኒሰትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ መጋቢት 12/2017 ዓ.ም (ትሎሚ)፡ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) በቢሾፍቱ ከተማ የሚገነባው አዲሱ አለም አቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ
የባሕር በር ጥያቄን ማንሳት ነውርነቱ ቀርቷል ሲሉ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡