ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮዽያ እና ኤርትራ አለመግባባት የተፈጠረው ኢትዮዽያ የባህር በር ጥያቄ እንዳልነበረ ተናግረዋል፡፡ ጥር 26/2018 ዓ.ም (ትሎሚ)፡-ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በህዝብ ተመካዮች ምክር ቤት ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ የኢትዮዽያ እና ኤርትራ አለመግባባት የተፈጠረው ኢትዮዽያ የባህር በር ጥያቄ ጋር አይደለም ብለዋል፡፡ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮዽያ

ከጥነት የተላለፈው ማንኛውንም ግጭት በንግግር ሳይሆን በሃይል ለመፍታት መሞክር

ያልተላቀቀን የውስጥ የባንዳነት አመል

የጠላቶቻችን ዘመን የማይሽረው ያልተቋረጠው ትግል፤ ኢትዮጵያ ካደገች አንችላትም ከሚል የሚመነጭ ስጋት መሆኑን የጠቆሙ ሲሆን የውጭ ጠላቶች ኢትዮጵያ በልማት ላይ አተኩራ እንዳትሰራ ሰላም እንዳይኖር እንቨስት እያደረጉ ነው ብለዋል፡፡

አክለውም በሀገር ውስጥ ያለው ባንዳነት የቤቱን ቀለም ካለመረዳት የሚመጣ ስለመሆኑ በማብራሪያቸው አንስተዋል፡፡

Share this Post