6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ዛሬ ጥር 26 ቀን፣ 2018 ዓ.ም 10ኛ መደበኛ ስብሰባውን ሊጀምር ነው።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)በምክር ቤቱ ተገኝተው የመንግሥትን የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት የሚያቀርቡና ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎችም ማብራሪያና ምላሽ እንደሚሰጡ ይጠበቃል፡፡