ማስታወቂያ
ለጭነት ትራንስፖርት ኦፕሬተሮች በሙሉ
የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የተቀናጀ የጭነት ትራንስፖርት ሲስተም ከሃምሌ 21/2017 ዓ.ም ጀምሮ ሙሉ በመሉ ወደ በዲጂታል ስርዓት መቀየሩን ይፋ ማድረጉ ይታወቃል፡፡
በዚሁ መሰረት ሚኒስቴር መስሪያቤታችን ከተጠቀሰው ቀን ጀምሮ የጭነት ትራንስፖርት ኦፕሬተሮች የብቃት ማረጋገጫ ፣ የእድሳት አገልግሎት ነባር እድሳት፣ የጅቡቲ መግብያ እና ሌሎችንም አገልግሎቶች በኦንላይን እየሰጠ ይገኛል፡፡
ስለሆነም በሚኒስቴር መስሪያቤቱ አዲስ የብቃት ማረጋገጫም ሆነ ነባር የብቃት ማረጋገጫ እድሳት እንዲሁም የጅቡቲ መግብያ እና ሌሎችንም አገልግሎቶች ለማግኘት በአካል መምጣት ሳያስፈልግ