የአፍሪካ ማሪታይም ጉባኤ ተጠናቀቀ
የጉባኤውን ማጠቃለያ ንግግር ያካሄዱት የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ዴንጌ ቦሩ በዋናነት የአፍሪካን ማሪ ታይም እምቅ አቅምና ሀብት ተባብሮ በመሥራት እና በፈጠራ አፍሪካና ሕዝቦቿን ተጠቃሚ ማድረግ እንደሚገባ አሳስበዋል።