የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በኢትዮዽያ ነዳጅ መሸጫ ዋጋ ከሌሎች አፍሪካ ሀገሮች ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ መሆኑን ተናገሩ፡፡

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በምክር ቤቱ ተገኝተው ማብራሪያና ምላሽ በኢትዮዽያ ነዳጅ መሸጫ ዋጋ ከሌሎች አፍሪካ ሀገሮች ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ የነዳጅ መሸጫ ዋጋ በጅቡቲ 269 ብር፣ በናይሮቢ 220 ብር እና በካንፓላ 218 ብር እየተሸጠ ቢሆንም የኢትዮዽያ መንግስት ለነዳጅ ድጎማ እያደረገ በመሆኑ ከዚህ በአነሰ ዋጋ እየተሸጠ ነው ብለዋል፡፡

Share this Post