ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ባለፉት ስድስት ወራት የኢትዮዽያ አየር መንገድ 10.7 ሚሊየን መንገደኞች ማጓጓዙን ገለፁ፡፡
ጥር 26/2018 ዓ.ም (ትሎሚ)፡-6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ባለፉት ስድስት ወራት የኢትዮዽያ አየር መንገድ 10.7 ሚሊየን መንገደኞች ማጓጓዙን ገልጸዋል፡፡
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰጠት ማብራሪያ ከዚህ በፊት አየር መንገዱ በአመት 8 ሚሊየን ብቻ እንደሚያጓጉዝ ገልፀው በ2018 በኢትዮዽያ አየር መንገድ 22 ሚሊየን መንገደኞችን ለማጓጓዝ መታቀዱን ገልፀል፡፡