የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ለህዝብ ተ/ም/ቤት የ6 ወራት የመንግሰት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡

በበጀት ዓመቱ 9.2 አድገት ለማስመዝገብ በእቅድ መያዙን የጠቆሙ ሲሆን በ6 ወራት አፈፃፀም በመነሳት በበጀት ዓመቱ 10. 2 እድገት ለማምጣት ማሻሸያ መደረጉን እና ከ IMF 9.3 እድገት ትንበያ ጋር ተቀራራቢ መሆኑን በማመለከት በሁሉም ዘርፍ ከፍተኛ ውጤት መመዝገቡን ተናግረዋል፡፡

Share this Post