ኮሪደር አስተዳደር ባለስልጣን ስምምነት በአባል ሀገራቱ ተፈረመ። ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ሱዳን እና ኡጋንዳን በአባልነት የያዘው የደሱ ኮሪደር አስተዳደር ባለስልጣን ስምምነት በአባለ ሀገራቱ ተፈረመ። February 25 2026 Read More
የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ተጠሪ ተቋማት የ6ወራት እቅድ አፈፃፀም አበረታች መሆኑ ተገለፀ። የካቲት 12/2018ዓ.ም (ትሎሚ):- የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ተጠሪ ተቋማት አመራሮች በተገኙበት የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት እቅድ አፈፃፀም የተገመገመ ሲሆን አፈጻጸሙ አበረታች መሆኑ ተገልጿል። February 25 2026 Read More
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በኢትዮዽያ ነዳጅ መሸጫ ዋጋ ከሌሎች አፍሪካ ሀገሮች ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ መሆኑን ተናገሩ፡፡ ጥር 26/2018 ዓ.ም (ትሎሚ)፡- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በምክር ቤቱ ተገኝተው ማብራሪያና ምላሽ በኢትዮዽያ ነዳጅ መሸጫ ዋጋ ከሌሎች አፍሪካ ሀገሮች ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ February 03 2026 Read More
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፓርላማ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽና ማብራሪያ ማጠቃለያ - *ክፍል 1* *ኢኮኖሚ ጉዳዮችን በሚመለከት* February 03 2026 Read More
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮዽያ እና ኤርትራ አለመግባባት የተፈጠረው ኢትዮዽያ የባህር በር ጥያቄ እንዳልነበረ ተናግረዋል፡፡ ጥር 26/2018 ዓ.ም (ትሎሚ)፡-ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በህዝብ ተመካዮች ምክር ቤት ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ የኢትዮዽያ እና ኤርትራ አለመግባባት የተፈጠረው ኢትዮዽያ የባህር በር ጥያቄ ጋር አይደለም ብለዋል፡፡ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮዽያ ከጥነት የተላለፈው ማንኛውንም ግጭት በንግግር ሳይሆን በሃይል ለመፍታት መሞክር ያልተላቀቀን የውስጥ የባንዳነት አመል የጠላቶቻችን ዘመን የማይሽረው ያልተቋረጠው ትግል፤ ኢትዮጵያ ካደገች አንችላትም ከሚል የሚመነጭ ስጋት መሆኑን የጠቆሙ ሲሆን የውጭ ጠላቶች ኢትዮ February 03 2026 Read More
የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ባለፉት 6 ወራት፡- ከኤክስፖርት 4.4 ቢሊዮን ብር የውጭ ምንዛሬ ለማግኘት መታቀዱን በ6 ወራት ውስጥ 5.1 ቢሊዮን ዶላር መገኘቱን እና ከዕቅዱ 120% በ6 ወራት ውስጥ የውጭ ምንዛሬ መገኘቱን በምላሻቸው ወቅት አንስተዋል፡፡ February 03 2026 Read More
የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ የዋጋ ንረትን ለማሻሻል በሚቀጥሉት ግዜያት የመንግሰት እቅድን በሚመለከት፡- • ምግብን በበቂ ደረጃ ማምረት • የተመረተውን ማሰራጨት • የቤት ክራይ የምቀንስበት ስራን መስራት • የትራንስፖርት ወጭን ለመቀነስ በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ አውቶቡሶችን በማበራከት ቢያንስ በአዲስ አበባ ውስጥ አገልግሎት ማስጀመር • የትምህርት ቤት ምገ February 03 2026 Read More
6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ዛሬ ጥር 26 ቀን፣ 2018 ዓ.ም 10ኛ መደበኛ ስብሰባውን ሊጀምር ነው። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)በምክር ቤቱ ተገኝተው የመንግሥትን የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት የሚያቀርቡና ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎችም ማብራሪያና ምላሽ እንደሚሰጡ ይጠበቃል፡፡ February 03 2026 Read More
የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም ስኬቶች፦ የኢትዮጵያ መንግሥት የጀመራቸው የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች (Economic Reform) ተጨባጭ ውጤቶችን እያስመዘገቡ ይገኛሉ ሲሉ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል። February 03 2026 Read More